የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
12

በአፈ/ከሳሽ ተስፋየ አረጋ እና በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ. መቅደስ በሪሁን 2ኛ. አሱነው አለ መካከል ስላለው የገንዘብ የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የ2ኛ. የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በአዲስ ቅዳም ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አንዷለም እንግዳ፣ በሰሜን አሳየ ዘውዴ እንዲሁም በደቡብ ገድፈው ዳኛው የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 398,027 (ሶስት መቶ ዘጠና ስምንት ሽህ ሃያ ሰባት ብር) በማድረግ ከሐምሌ 6/2018 እስከ ነሐሴ 5/2018 ድረስ በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊው 1/4ኛውን በማስያዝ ለነሐሴ 6/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡

የአዊ ብሔረሰብ ዞ/ከፍ/ ፍ/ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here