የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
14

በአፈ/ከሳሽ የሽወርቅ ጌጡ እና በአፈ/ተከሳሽ ዮሀንስ ጌትነት መካከል ስላለው የባልና ሚስት ክስ ክርክር ጉዳይ በየሽወርቅ ጌጡ ስም በማራኪ ከተማ ማራኪ ቀበሌ ተመዝግቦ የሚገኘው በምሥራቅ ፣ በሰሜን እና በደቡብ ባዶ ቦታ  እንዲሁም በምዕራብ መንገድ፣ የሚያዋስነው G+2 መኖሪያ ቤት የመነሻ ዋጋ ብር 7,643,428 (ሰባት ሚሊየን ስድስት መቶ አርባ ሶስት ሽህ አራት መቶ ሃያ ስምንት ብር)  በጨረታ ይሸጣል፡፡ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ በመያዝ ከጨረታው ቦታ በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን  በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሐምሌ8/2018 አስከ ነሐሴ 8/2018 ድረስ ቆይቶ ጨረታው ነሐሴ 9/2018 ከጠዋቱ 3፡00 አስከ 7፡00 ድረስ ይካሄዳል፡፡ ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ  ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ ካለበት ቦታ ማራኪ ድረስ በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ ፡፡

ማሳሰቢያ – ቤት እና ቦታው የሊዝ የተገዛ እና የሊዝ ቀጣይነት ያለው ክፍያ መክፈል የሚችል መሆን አለበት እንዲሁም የጨረታ አሸናፊው 1/4ኛውን ወዲያው ያስይዛል፡፡

የባህርዳር/ወ/ ከ/ ፍ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here