የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
126

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በበኩር ጋዜጣ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም በወጣዉ የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 3 በታሳቢ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

  • የስራ መደብ መጠሪያ፡- የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር  3  ደረጃ  X በታሳቢ   መ.መ.ቁ አሚ-1505
ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የተግባር ፈተና ከ40% የጽሁፍ/ንድፈ ሀሳብ ፈተና ከ40% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ

3%

ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1. ሱመያ አብዱ አደን ሴ 38 28 18 3 – 87 ተመርጠዋል
2. ኢብራህም መሀመድ ሁሞ ወ 34 33.5 19 – – 86.5 1ኛ ተጠባባቂ
3. መሀመድ ኡስማን ሁሴን ወ 30 29.5 16 – – 75.5 2ኛ ተጠባባቂ

 

በተሰጠው ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶወ/ሮ/ሪት ሱመያ አብዱ አደን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን፡፡

ለኀብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here