ወ/ሮ አምሳል አባተ አበጋዝ በዋግ £ምራ ብሔረሰብ ዞን አብርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ ልዩ ቦታው ሻኩራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
|
Block 1 |
ID | x | y |
Block 2 |
X | Y |
| 1 | 495601 | 1424853 | 495140 | 1425168 | ||
| 2 | 495263 | 1424853 | 495127 | 1425357 | ||
| 3 | 495145 | 1425090 | 495625 | 1425357 | ||
| 4 | 495455 | 1425079 | 495684 | 1425167 | ||
| 5 | 495547 | 1425113 | 495512 | 1425229 | ||
| 6 | 495696 | 1425138 | 495404 | 1425171 | ||
| 7 | 495613 | 14244924 | ||||
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ | |
| Block 1 | ግጦሽ | ግጦሽ | ግጦሽ | ግጦሽ |
| Block 2 | ግጦሽ | ግጦሽ | ግጦሽ | ግጦሽ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

