በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 05 በምሥራቅ ገዛ£ኝ ጥሩነህ፣ በምዕራብ 8 ብ መንገድ፣ በሰሜን ኤዶም ፈቃዱ እንዲሁም በደቡብ አለም ታደለ የሚያዋስነው የመኖሪያ ቤት በአቶ ምናሉ ቢተው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በመነሻ ዋጋ ብር 2,662,205 (ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ ሁለት ሽህ ሁለት መቶ አምስት ብር) ሆኖ ጨረታው ከሐምሌ 13/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 30 ቀን በጋዜጣ በማዋል ጨረታው ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ባለው ጊዜ እንዲጫረት ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት

