በአፈ/ከሣሽ ዮሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሣሽ እነ ጌትነት ዳኘው 2ቱ ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አገው ግምጃ ቤት 02 ቀበሌ አዋሣኙም በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ቴሌ ኮምኒኬሽን እና በደቡብ መንገድ የሚዋሰነው በአቶ ጌትነት ዳኘው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋ ብር 14,225,136.32 (አስራ አራት ሚሊየን ሁለት መቶ ሃያ አምስት ሽህ አንድ መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከሰላሳ ሁለት ሳንቲም) ይሸጣል፡፡ ጫረታውም መስከረም 06/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 አስከ 6፡00 መሆኑን አውቃችሁ ቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻዋጋ ¼ በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡
የባንጃ ወ/ፍ/ቤት

