- በአፈ/ከሣሽ የብዙ አየሁ ንጉሴ /6ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሣሽ ዘመን ጌትነት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በዳንግላ ከተማ 05 ቀበሌ በምሥራቅ ንግስት ውብሸት፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ባንቲገኝ ዳኛው እና በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 5,963,854.94 (አምስት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሶስት ሽህ ስምንት መቶ ሃምሳ አራት ብር ከዘጠና አራት ሳንቲም) በጫረታ ይሸጣል፡፡
- በምሥራቅ መንገድ ፣ በምዕራብ የቀበሌ ቤትና እብስቴ መኮነን ፣ በሰሜን አብዱል ቃድር( እቴነሽ መለሰ) እና በደቡብ አበበ በሹ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1, 757,763.01( አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ስልሳሶስት ሽህ ብር ከዜሮ አንድ ሳንቲም) በጫረታ ይሸጣል ፡፡
- በዳንግላ ከተማ 02 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ በላቸው ወርቁ ፣ በሰሜን ሀሰን አህመድ እና በደቡብ የቀበሌ ቤት የሚያዋስነው በመነሻ ዋጋ ብር 3,540,272 (ሶስት ሚሊየን አምስት መቶ አርባ ሽህ ሁለት መቶ ሰባ ሁለት ብር) በማድረግ ለመስከረም 19/2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 አስከ 5፡00 በጨረታ ይሸጣል፡፡
- በአዲስ ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን አስናቀ እና በደቡብ ዘመን ጥላሁን የሚያዋስነው በመነሻ ዋጋ 814,410 (ስምንት መቶ አስራ አራት ሽህ አራት መቶ አስር) በማድረግ ለመስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 አስከ 5፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ ከነሐሴ 20/2018 አስከ መስከረም 15/2019 ድረስ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታው አሸናፊዎች የሶስቱንም ቤቶች 1/4ኛውን ወዲያውኑ በከ/ፍ/ቤት የፀደይ ባንክ አካውንት ቁጥር 0313390000027 በሆነ ገቢ በማድረግ እና ቀሪውን ደግሞ በቀጠሮው ቀን ይዞ እንዲቀርብ በማድረግ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት

