ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

0
33

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጎንጅ ቆለላ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የስፖርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፡-

  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የግብር መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
  4. ድረጅቱ ህጋዊ ማህተም ያለው፡፡
  5. የግዥው መጠን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. የዕቃውን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጠር 6 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የግዥው ጠቅላላ ዋጋ 1/4ኛውን በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከነሐሴ 11/2018 እስከ ነሐሴ 26/2018 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ነሐሴ 26/2018 ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  10. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም ከረፋዱ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. በጨረታው ሰነዱ ላይ ሥርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ መሞላት አለበት፡፡ ሆኖም ሥርዝ ድልዝ ካለ ስለመስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት፡፡
  13. መ/ቤቱ 20 በመቶ የመጨመር ወይም መቀነስ ይችላል እና ተጫራቾች ግዥ/ንብ/አስተ/ ቡድን ሳምፕል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በጠቅላላው ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ሲሆን  ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ሲያቀርብ ነው፡፡
  15. ከዚህ በላይ ያልተጠቀሱ የጨረታ መመሪያዎች በግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል፡፡
  16. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስተ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በአካል  በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058 556 75 58 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here