ኦላይድ የማዕድን ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሀቤቴ ወረዳ ይደመቆ ቀበሌ ልዩ ቦታው አጥበረበር ተብሎ በሚጠራው ቦታ የኖራ ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| No | Easting | Northing | No | Easting | Northing |
| 1 | 491482 | 1096003 | 10 | 489664.275 | 1097756.790 |
| 2 | 491802 | 1095920 | 11 | 486348 | 1097712 |
| 3 | 491881.153 | 1096099.851 | 12 | 486320.215 | 1097360.891 |
| 4 | 491859.675 | 1096537.383 | 13 | 488024.982 | 1096649.504 |
| 5 | 491425.565 | 1096637.073 | 14 | 489082.558 | 1096584.565 |
| 6 | 490915.603 | 1096514.179 | 15 | 489788.376 | 1095909.432 |
| 7 | 490466.564 | 1096472.369 | 16 | 490822.639 | 1095710.384 |
| 8 | 489828.145 | 1096661.878 | 17 | 491407.444 | 1095886.558 |
| 9 | 489551.511 | 1097050.724 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| መንገድ | ጀማ ወንዝ | ቲኤንቲ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት | መንገድ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

