የቅጥር ማስታወቂያ

0
39

የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቲ ተቋም ባሕር ዳር ቅ/ጽ/ቤት  ከዚህ በታች በተዘረዘረው  የስራ መደብ ላይ  አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር  ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ ደረጃ ብዛት ደመወዝ የመደብ መ/ቁጥር የሥራ ቦታ የት/ደረጃ የትም/ዓይነት ቀጥተኛ አግባብ ያለው የስራ ልምድ የስራ መደቡ የሚገኝበት የሥራ ክፍል የትራንስፖርና የቤት አሉዋንስ
1 የህግ ጥሰትና አስተዳደር በደል አቤቱታ ተቀባይ ባለሙያ IV XIV 1 19,464 7.2/ህዕ-ባ-58 ባሕር ዳር የመጀመሪያ ዲግሪ ህግ 6 ዓመት የህግና አስተዳደር በደል ምርመራ ዴስክ 700 ትራንስፖርት 1100 የቤት አበል
2 ሴቶች ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን የህግና አስተዳደር በደል ምርመራ ባለሙያ IV XV 1 21,238 7.2/ህዕ-ባ-42 ባሕር ዳር የመጀመሪያ ዲግሪ ህግ 6 ዓመት የሴቶችና ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አስተዳደር በደል መከላከልና ማረም ዴስክ 700 ትራንስፖርት 1000 የቤት አበል
3 የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ባለሙያ IV XIV 1 19,464 7.2/ህዕ-ባ-45 ባሕር ዳር የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በሰብአዊ መብት ወይም በሶሽዮሎጅ ወይም በጀንደር ስተዲስ ወይም በሊደርሽኘ ወይም በልዩ ፍላጐት ትምህርት ወይም በሥራ አመራር ወይም በኘሮጀክት ስራ አመራር ወይም በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር ወይም መልካም አስተዳደር ወይም ሳይኮሎጅ ወይም ሶሻል ሳይኮሎጅ ወይም ሶሻል ፖሊሲ ወይም ሶሻል ወርክ ወይም ፐብሊክ ፖሊሲ ስተዲስ ወይም ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙት ወይም ስነ ዜጋና ስነምግባር ወይም ሶሻል ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ወይም ጀንደር እና ዴቨሎኘመንት ስተዲስ ወይም ፒስ ኦፍ ኮንፍሊክት ኦፍ ስተዲስ 6 ዓመት የሴቶችና ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አስተዳደር በደል መከላከልና ማረም ዴስክ 700 ትራንስፖርት 1000 የቤት አበል

 

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልካቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ በባሕር ዳር እንባ ጠባቂ ተቋም ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት የሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 በማቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 058 220 53 71 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባሕር ዳር ቅ/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here