የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
30

ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ተ.

የተበዳሪው

ቅርንጫፍ

አበዳሪው ቅርንጫፍ የአሰያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ   የንብረቱአይት የጨረታመነሻዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት
ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት
1 ታረቀኝ ሙላቴ ከበደ ቁጭ ተበዳሪው ቁጭ 01 157/2014 237.60 ካሜ የመኖሪያ ቤት 585,339 መስከረም 14/2019 ዓ.ም 400-600

 

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ማዘዣ (በሲፒኦ) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዥ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ  ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ  ደብዳቤ በፁሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 97 81 ደውሎ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ

ዳሽን ባንክ አ.ማ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here