የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
30

በአፈ/ከሳሽ ጋሹና ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉ አባይ 4ቱ ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 05 የሚገኘው እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉ አባይ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት ፣በምስራቅና በደቡብ መንገድ ፣በምእራብ ቦታ ቁጥር 106፣በሰሜን ቦታ ቁጥር 101፣ ተዋስኖ የሚገኘው፤  የመነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ 5‚669‚237.90 (አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከዘጠና ሳንቲም) ካሁን በፊት የተላከው ትእዛዝ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከታተመበት ከመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ድረስ ቆይቶ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ የሚጫረት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የዳንግላ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here