ሙሉቀን ቢተው በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ በጢቅ ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block:-1
| id | X | Y |
| 1 | 406417 | 1131580 |
| 2 | 406420 | 1131405 |
| 3 | 406066 | 1131357 |
| 4 | 405964 | 1131367 |
| 5 | 405708 | 1131364 |
| 6 | 405679 | 1131435 |
| 7 | 405958 | 1131389 |
| 8 | 406041 | 1131488 |
አዋሳኝ ቦታዎች፡-
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የግለሰብ ይዞታ | የግለሰብ ይዞታ | ሀናን ኢስማኤል ጥቁር ድንጋይ | የወል መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

