ማስታወቂያ

0
60

የደቡብ ጎንደር ዞን ህብረት ሥራ ማህበራት ጽ/ቤት በአዋጅ ማቋቋሚያ ደንቡ በተሰጠው  ስልጣንና ተግባር መሰረት በዞኑ ስር የሚገኙትን ርብ የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/የኒዩን፣ ልደት የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/ዮኒዩን እና አደራ ዴንሳ የገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን አንድ ላይ በማድረግ ዞናዊ የሆነ አንድ የገ/ቁ/ብ/ህ/ማ/ዩኒየን ለመመስረት እየሰራ ሲሆን ማንኛውም ተቃዋሚ 3ኛ ወገን ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ ቅሬታቸውን ለዞኑ ህብረት ስራ ማህበራት ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን ጽ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡

የደ/ጎንደር  ዞን ህ/ስ/ማ/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here