የአየር ጤና መሰረታዊ ሸማቾች ህ/ስ/ማህበር ኃላፊነቱ የተወሰነ በጠቅላላ ጉባዔው እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡ ስለዚህ በህብረት ሥራ ማህበሩ ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ደሴ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፊያ ተጠሪ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት እንድታመለክቱ እያስታወቅን ቀኑ ካለፈ በኋላ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የደሴ ከ/አስ/ህ/ሥራ ማህ/ማስ/ ተጠሪ ጽ/ቤት

