ማስታወቂያ

0
42

የአዘዋ ሰርጥ መሰረታዊ ሸማቾች ህ/ስ/ማህበር ኃላፊነቱ የተወሰነ በጠቅላላ ጉባኤው እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡ ስለዚህ በህብረት ሥራ ማህበሩ ላይ ገንዘብ ጠያቂዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሁለት ወራት ድረስ ደሴ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ተጠሪ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት እንድታመለክቱ እያሳወቅን ቀኑ ካለፈ በኋላ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የደሴ ከ/አስ/ህብ/ስራ ማህ/ማስፋ/ተ/ጽ/ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here