ግምጃ ቤት የማዕድን ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛመን ወረዳ ማያንገታም ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የአሸዋ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
BLOCK 1
| NO | X | Y |
| 1 | 334413 | 1114462 |
| 2 | 334850 | 1114698 |
| 3 | 334844 | 1114029 |
| 4 | 334626 | 1113873 |
| 5 | 334616 | 1114148 |
አዋሳኝ ቦታዎች
| በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| የወልቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ | የወል ቦታ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

