ደግ አለ የበጎ አድራጎት እና ልማት ድርጅት ማህበሩንና አርማውን እንዲመዘገብላቸው እና ህጋዊ እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ መመዝገብ የሚቃወም ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መቃወሚያውን ይዘው የሰሜን ወሎ ዞን ፍትሕ መምሪያ የሰነዶች የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች የጠበቆች የሥራ ሂደት ቢሮ ቀርበው እንዲያመለክቱ እያሣወቅን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ቀርበው ካላመለከቱ ማህበሩንና አርማውን የምንመዘግብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ፍትሕ መምሪያ

