ሰይፍ አጥራ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ጅምላ አከፋፋይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በማእከላዊ ጐንደር ዞን፣ ወረዳ ነባሩ ጭልጋ፣ ቀበሌ ኳክ ገበልዋ፣ ልዩ ስሙ ሳር ውሃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የድንጋይ ከሰል ማዕድን ምርት ስራ ፈቃድ እንዲሰጠው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
Block1፡-1
| NO | Easting | Northing |
| 1 | 292540 | 1366423 |
| 2 | 293060 | 1366394 |
| 3 | 292963 | 1365865 |
| 4 | 292427 | 1365868 |
| ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | ሳር ውሃ ወንዝ | ሳር ውሃ ወንዝ | ሳር ውሃ ወንዝ | ሳር ውሃ ወንዝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

