ዳግማዊት አየነ ስዩም በሰሜን ሸዋ ዞን፣ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ፣ ቀበሌ ጎልባ ፣ልዩ ስሙ አሲወና ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
NO EASTING NORTHING
1 532570.24 1028958.395
2 532594.802 1028970.697
3 532601.821 1028985.680
4 532554.4 1029068.281
5 532539.159 1029133.257
6 532491.282 1029137.127
7 532460.602 1029074.858
8 532385.584 1028998.902
9 532310.608 1028958.695
10 532365.118 1028845.225
11 532382.811 1028778.803
12 532454.909 1028805.360
13 532473.165 1028865.003
14 532570.724 1028958.395
ብሎክ በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
1 አለባቸው ኪዳኄ ከበቡሽ በዳኔ መንገድ ለማ አለሙ
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (07) ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

