የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
38

በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ 04 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ በየነ ዕውነት፣ በምዕራብ ጥሳሁን ተሰማ፣ በሰሜን ሀይማኖት አበበ እንዲሁም በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በሃና ሞላ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,331,145 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ አንድ መቶ አርባ አምስት ብር) ከመጋቢት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ወጥቶ ቆይቶ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here