ማስታወቂያ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ By alemtsehay - May 18, 2026 0 6 FacebookTwitterPinterestWhatsApp እርካብ ሪል እስቴትና አፖርታማ አ/ማ በክልሉ ንግድ ቢሮ በኩል ህጋዊ ምዝገባ ያደረገ ማህበር መሆኑ የታወቃል፤ ስለሆነም ማህበሩ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ፖፒረስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ የጠራ ስለሆነ፤ በሰአቱና በቦታው እንድትገኙ እንጠይቃለን፡፡ እርካብ ሪል እስቴትና አፖርታማ