የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
9

በአፈ/ከሳሽ አለምሰው ቢያድጎ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አወቀ አየነ ደመቀ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅና በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ጥላየ ካሴ እንዲሁም በደቡብ የአዱኛው ቤት የሚያዋስነው በ1ኛ ተከሳሽ በአቶ አወቀ አየነ ደመቀ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,163,023.42 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሶስት ሺህ ሃያ ሶስት ብር ከአርባ ሁለት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here