የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አባበ ቅርንጫፍ ዉስጥ የስርጭት ተቆጣጣሪ/ሱፐር ቫይዘር 1/ ደረጃ 13 የስራ መደብ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ-ማ/2003/2018 በቀን 16/08/2018 ዓ/ም ጊዜያዊ የረጅም ጊዜ/ኮንትራት/ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች መስፈርቱን ያሟላችሁ መሆኑን እያሳወቅን፡-
| ተ.ቁ | ስም ከነአያት | ፆታ |
| 1 | ሰለሞን ወ/ዮሃንስ ጎሳ | ወንድ |
| 2 | ደጀኔ አድማሱ ገዳሙ | ወንድ |
| 3 | ሞገስ ዓለሙ ወልዴ | ወንድ |
| 4 | ዘላለም ሞላ ይሄይስ | ወንድ |
ከላይ ስማችሁ የተጠቀሰው መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመዘገባችሁ ስለሆነ ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ በ28/09/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ 4 ኪሎ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ህንፃ ጀርባ ባሻ ወልዴ ችሎት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት አልማ ህንፃ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ኮርፖሬሽኑ

