የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ከታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች በዝውውር ለማሟላት ይፈልጋል፡፡ከተጠቀሱት የስራ መደቦች ጋር ተመሳሳይ ደመወዝና ደረጃ ያላችሁ እንዲሁም የተጠቀሰውን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
| ተ.ቁ | የሥራ መደብ መጠሪያ | ደረጃ | ብዛት | ደመወዝ | የመደብ መ/ቁጥር | የሥራ ቦታ | የት/ደረጃ | የትም/ዓይነት | ቀጥተኛ አግባብ ያለው የስራ ልምድ | የስራ መደቡ የሚገኝበት የሥራ ክፍል | የትራንስፖርትና የቤት አበል |
| 1 | የህግ ጥሰትና አስተዳደር በደል አቤቱታ ተቀባይ ባለሙያ IV | XIV | 1 | 19464.00 | 7.2/ህዕ-ባ-58 | ባህርዳር | የመጀመሪያ ዲግሪ | ህግ | 6 ዓመት | የህግ አስተዳደርና በደል ምርመራ ዴስክ | 700 ብር የትራንስፖርት፣1100 የቤት አበል |
| 2 | ሴቶች ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን የህግና አስተዳደር በደል ምርመራ ባለሙያ IV | XV | 1 | 21238.00 | 7.2/ህዕ-ባ-43 | ባህር ዳር | የመጀመሪያ ዲግሪ | ህግ | 6 ዓመት | የሴቶችና ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አስተዳደር በደል መከታተልና ማረም ዴስክ፡፡ | 700 ትራንስፖርት 1000 የቤት አበል |
| 3 | የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ባለሙያ IV | XIV | 19464.00 | 7.2/ህዕ-ባ-45 | የመጀመሪያ ዲግሪ | በህግ ወይም በሰብአዊ መብት፣በሶሽዮሎጅ፣ በጀንደር ስተዲስ፣ በሊደርሽኘ፣ በልዩ ፍላጐት ትምህርት፣ በሥራ አመራር በኘሮጀክት ስራ አመራር፣በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣መልካም አስተዳደር፣ሳይኮሎጅ፣ ሶሻል ሳይኮሎጅ፣ሶሻል ፖሊሲ፣ ሶሻሕ ወርክ ወይም ፐብሊክ ፖሊሲ ስተዲስ፣ ፖለቲካል ሳቨንስና አለም አቀፍ ግንኙት ፣ስነ ዜጋና ስነምግባር ሶሻል ሰኩሪቲ ማኔጅመንት፣ጀንደር እና ዴቨሎኘመንት ስተዲስ፣ ፒስ ኦፍ ኮንፍሊክት ኦፍ ስተዲስ፡፡ | 6 ዓመት | የሴቶችና ህፃናት አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን አስተዳደር በደል መከታተልና ማረም ዴስክ፡፡ | 700 ብር ትራንስፖርት፣1000 ብር የቤት አበል ያለው፡፡ | ||
| 4 | የመረጃ ነፃነት ህግ ማስተግበር ባለሙያ IV | XIV | 19464.00 | 7.2/ህዕ-ባ-74 | የመጀመሪያ ዲግሪ | ህግ ወይም ጆርናሊዝም እና ኮሙኒኬሽን፣ቋንቋ እና ስነጽሁፍ፣ፐብሊክ አዲሜኒስትሬሽን፣ ፖለቲካል ሳይንስ እና አለማቀፍ ግንኙነት፣ ማኔጅመንት፣ የትምህርት እቅድና ስራ አመራር፣ ፐብሊክ ስተዲ፣ ሶሻል ፖሊሲ፡፡ | 6 ዓመት | 700 ብር ትራንስፖርት፣1000 ብር የቤት አበል ያለው |
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ በባሕር ዳር እንባ ጠባቂ ተቋም ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሃብት የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት

