የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
7

በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ህንፃ ላይ የሚጣል እቁብ  እና በፍርድ ባለ እዳ አቶ ኑሬ አብደና መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቁጭ ከተማ ቀበሌ 01 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ልሳነ ወርቅ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ እንየው ገላው የሚያዋስነው 250 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 1,000,422 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሀያ ሁለት ሺህ ብር) በጫረታ ይሸጣል፡፡  ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሐምሌ 01/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው ፡፡ ስለዚህ የባለእዳው ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውስጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ ¼ ኛውን በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት በሞዴል 85 የሚያስይዙ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከ/ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here