የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
197

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለጎንደር ኤፍ ኤም ጣቢያ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ-ማ/1938/2018 በቀን 12/08/2018 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርተር 1 የረዥም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሪፖርተር 1 ደረጃ 8  መ.መ.ቁ አሚ-1936 ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ

ተ.ቁ የተወዳዳሪዎች ስም ፆታ ጾታ ለሴት 3% ለአካል ጉዳተኛ የተግባር ፈተና 40% የንድፍ ሀሳብ ፈተና 40% የቃል ፈተና 20% ድምር100% ምርመራ
አፈወርቅ ደሴ ሞላ ወ – – 31 28 19 78 1ኛ. ተመርጠዋል
አምሳሉ አደራጀው እጅጉ ወ –   34 26.5 11 71.5 1ኛ.ተጠባባቂ
በላይነህ አዳነ መንግስቱ ወ – – 31 20.5 09 60.5 አልተመረጡም
ቃለአብ ፈንታሁን ፀጋው ወ –   33 18.5 09 60.5 አልተመረጡም
ይመር ማንዴ አወቀ ወ – – 28 17 08 53 አልተመረጡም
የኑስ አዲሱ አብደላ ወ – – 29 14 03 46 አልተመረጡም
አዳነ ካሴ እንዳለው ወ – – 25 10 10 45 አልተመረጡም
ዳዊት አሰፋ ሙሉ ወ – – 25 16 03 44 አልተመረጡም

 

በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ አፈወርቅ ደሴ ሞላ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here