የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
148

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/1938/2018 በቀን 12/08/2018 ዓ/ም ባወጣው የፋይናንስ ባለሙያ የረጅም ጊዜ /ኮንትራት/ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡- የፋይናንስ ባለሙያ ደረጃ 9 የመ.መ.ቁ አሚ-1677  ውጤት  መግለጫ ሰንጠረዥ

 

ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የጽሁፍ ፈተና ከ80% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1 ዉበቱ አንማው አላምረው ወ 70 15 – – 85 ተመርጠዋል
2 ዘሪሁን አለሙ ታደገ ወ 5 ለቃል ፈተና ያልቀረበ – – 5 ለቃል ፈተና ያልቀረበ

 

 

በተሰጠዉ ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ ውበቱ አንማው አላምረው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታዉቃለን፡፡

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here