የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በቁጥር የሠ/ኮ/ቅ.ማ/3148/2018 በቀን 13/09/2018 ዓ/ም ባወጣው የግዥ ባለሙያ 2 የረጅም ጊዜ (ኮንትራት) ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተናውን ከወሰዱ ተወዳዳሪዎች መካከል የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡- የግዥ ባለሙያ 2 ደረጃ 9 የመ.መ.ቁ አሚ-1684 ውጤት መግለጫ ሰንጠረዥ
| ተ/ቁ | የተወዳዳሪ ስም | ጾታ | የጽሁፍ ፈተና ከ80% | የቃል ፈተና ከ20% | ለጾታ | ለአካል ጉዳተኛ | ድምር
1ዐዐ% |
አስተያየት |
| 1 | አፀደማሪያም ሞገስ አበጀ | ሴ | 38 | 10 | 3 | – | 51 | አልተመረጡም |
በተሰጠዉ ፈተና መሰረት የኮርፖሬሽኑን ማለፊያ ውጤት ስላላስመዘገቡ ያልተመረጡ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ባህር ዳር

