ጀማ ማይንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ ወረዳ ሀሮገንዳ ሰባጌ ቀበሌ ልዩ ስሙ ሀሮ ገንዳ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሲሊካ ሳንድ ማዕድን ምርት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ :-1
| No | Easthing | Northing |
| 1 | 488229 | 1102595 |
| 2 | 488299 | 1102605 |
| 3 | 488349 | 1102690 |
| 4 | 488328 | 1102700 |
| 5 | 488277 | 1102771 |
| 6 | 488205 | 1102742 |
| 7 | 488155 | 1102671 |
| No | Easthing | Northing |
| 1 | 487759 | 1102525 |
| 2 | 487851 | 1102556 |
| 3 | 487980 | 1102553 |
| 4 | 487969 | 1102632 |
| 5 | 487861 | 1102651 |
| 6 | 487751 | 1102610 |
| ብሎክ ቁ | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | የግል | መኪና መንገድ | የግል | የግለሰብ |
| 2 | አቢዎት ሽንባቸው እና አደፍርስ ማሞ | መኪና መንገድ | አጋጨው ስዮም | ገለጣው ደሳለኝ |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

