ክሳዴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዊ ብሔረሰብ ዞን አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ኢናባራ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዋንግ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡
የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-
Adindan UTM Zone 37N
Geographic Coordinates of the license area
ብሎክ 1
| No | Easting | Northing |
| 1 | 245470 | 1162199 |
| 2 | 245585 | 1162143 |
| 3 | 245696 | 1162179 |
| 4 | 245914 | 1162437 |
| 5 | 245565 | 1162599 |
| 6 | 245466 | 1162310 |
| ብሎክ ቁ. | በሰሜን | በደቡብ | በምዕራብ | በምሥራቅ |
| 1 | ተራራ | የበረሀ ዛፍ | ሸለቆ | የእርሻ መሬት |
ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

