የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

0
9

በአፈ/ከሳሽ አቶ ደጉ ክንዴ ጠበቃ ተመስገን ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ በእነ ብዙየ እንኳሆነ ወራሽ እመቤት ክንዴ መካከል ስላለው የገንዘብ የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት ፍ/ቤቱ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 በምሥራቅ አየሁ አለሙ፣ በምዕራብ ገበያ ቦታ፣ በሰሜን ቄስ አለማየሁ ካሳሁን እንዲሁም በደቡብ ገበያ የሚያዋስነው ቤት ከመሬት በላይ መነሻ ዋጋውን ሳይጠብቅ ፍ/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ ጨረታው ከሐምሌ 6/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም ለተከታታይ 30 ቀናት በጋዜጣ ከቆየ በኋላ ነሐሴ 7/2018 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 እንዲጫረት ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here