የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
62

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በበኩር ጋዜጣ ሰኔ 8/2018 ዓ.ም በድጋሚ በወጣዉ የግዥ ባለሙያ 2 የረጅም ጊዜ ጊዜያዊ (ኮንትራት) ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

 

  • የስራ መደብ መጠሪያ፡- የግዥ ባለሙያ 2 ደረጃ IX  መ.መ.ቁ አሚ-1684
ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የጽሁፍ ፈተና ከ80% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ

3%

ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1. መብራቱ ስማቸው አቤቱ 67 11.3 78.3 ተመርጠዋል
2. አፀደማሪያም ሞገስ አበጀ 52 5.2 3 60.2 1ኛ ተጠባባቂ
3. ሀብታሙ ቸሬ እውነቱ 46 5.2 51.2 አልተመረጡም

 

በተሰጠው ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶ/ወ/ሮ/ሪት መብራቱ ስማቸው አቤቱ  ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን፡፡

ለኀብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here