የፈተና ውጤት ማሳወቅ

0
83

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአሚኮ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ በበኩር ጋዜጣ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም በወጣዉ የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 3 በታሳቢ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት አሟልተው የተመዘገቡና ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡

  • የስራ መደብ መጠሪያ፡- የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር  3  ደረጃ  X በታሳቢ   መ.መ.ቁ አሚ-1505
ተ/ቁ የተወዳዳሪ ስም ጾታ የተግባር ፈተና ከ40% የጽሁፍ/ንድፈ ሀሳብ ፈተና ከ40% የቃል ፈተና ከ20% ለጾታ

3%

ለአካል ጉዳተኛ ድምር

1ዐዐ%

አስተያየት
1. ሱመያ አብዱ አደን 38 28 18 3 87 ተመርጠዋል
2. ኢብራህም መሀመድ ሁሞ 34 33.5 19 86.5 1ኛ ተጠባባቂ
3. መሀመድ ኡስማን ሁሴን 30 29.5 16 75.5 2ኛ ተጠባባቂ

 

በተሰጠው ፈተና የኮርፖሬሽኑን ማለፊያና ብልጫ ውጤት በማምጣት ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመረጡት አቶወ/ሮ/ሪት ሱመያ አብዱ አደን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ሪፖርት እንዲያደርጉ እናስታውቃለን፡፡

ለኀብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

ባህር ዳር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here