ማስታወቂያ

0
65

ወ/ሮ አምሳል አባተ አበጋዝ  በዋግ £ምራ ብሔረሰብ ዞን አብርገሌ ወረዳ 03 ቀበሌ ልዩ ቦታው ሻኩራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የግራናይት ማዕድን  ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

 

 

 

 

 

Block 1

ID x y  

Block 2

X Y
1 495601 1424853 495140 1425168
2 495263 1424853 495127 1425357
3 495145 1425090 495625 1425357
4 495455 1425079 495684 1425167
5 495547 1425113 495512 1425229
6 495696 1425138 495404 1425171
7 495613 14244924  

 

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

  በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
Block 1 ግጦሽ ግጦሽ ግጦሽ ግጦሽ
Block 2 ግጦሽ ግጦሽ ግጦሽ ግጦሽ

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here