ማስታወቂያ

0
2

ሙሉነህ ተሰለፍ በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በኮርማ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጎንግ(አሮጌ ምንጃር) ተብሎ በሚጠራው ቦታ የጥቁር ድንጋይ ማዕድን ምርት ማምረት ሥራ ፈቃድ እንዲሰጣቸው መሥሪያ ቤታችንን ጠይቀዋል፡፡

የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶችም፡-

Adindan UTM Zone 37N

Geographic Coordinates of the license area

 

Block:-1 Block:-2 Block:-3
No Easting Northing No Easting Northing No Easting Northing
1 559073 998884 1 561640 998950 1 561813 999624
2 559146 998848 2 561837 999062 2 561792 999557
3 559175 998784 3 561780 999116 3 561691 999536
4 559095 998780 4 561559 998975 4 561716 999622
5 558941 998941  
6 558994 998947

 

 

አዋሳኝ ቦታዎች

በሰሜን በደቡብ በምዕራብ በምሥራቅ
የወል የወል የወል የወል

ስለዚህ የተጠየቀውን ፈቃድ ከመስጠታችን በፊት በተጠቀሰው አካባቢ በተለይም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የጂኦግራፊክ ኮኦርዲኔቶች በሚከለል ቦታ ላይ ይገባኛል የሚል ካለ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት /07/ ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን በጽሑፍ ለመሥሪያ ቤታችን እንዲያቀርብ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 222 12 37/21 42 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአብክመ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here