ለልጆች

የሕጻናት ቀን

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ስለ ሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ምን ታውቃላችሁ? ስለ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን እንንገራችሁ፡፡ ልጆች፣ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን ‎ በዓለም አቀፍ...

ልጆች  እና የረፍት ጊዜያቸው

ልጆችዬ ሰላም ናችሁ? ትምህርትስ እንዴት ነው? እንዴትስ ይዟችኋል? የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ፈተና ጀምሯል፤ የፈተና ዝግጅትስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነው አይደል? መልካም ልጆች! ከፈተና በኋላ...

የወላጅ እገዛ- ለልጆች

ልጆችዬ እንደምን ሠነበታችሁ? ሣምንቱስ እንዴት አለፈ? መልካም ልጆችዬ በዚህ ወቅት ትምህርት ከተጀመረ ወራቶች እየተቆጠሩ መሆኑ ይታውቃል፤ ታዲያ እናንተም በየቀኑ የሚሠጣችሁን ትምህርት በአግባቡ በመከታተል በፕሮግራም...

ለፈተና ዝግጅት

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ትምህርት ሊጠናቀቅ የቀሩት ግዜያት ጥቂት ናቸው:: ታዲያ ልጆች በነዚህ ግዜያት በርትታችሁ መማርና ማጥናት ይኖርባችኋል:: ያልገባችሁ...

ታጅ ማሃል

ልጆች እንደምን ናችሁ? ዋነኛው ሥራችሁ የሆነውን ትምህርት በሥርዓት እየተማራችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን!  ልጆች በዓለም ላይ በሰው እጅ የተሠሩ ሆነው አስደናቂ ከተባሉ ቦታዎች መካከል በሕንድ የሚገኘውን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img