ለልጆች

አርበኝነት

አርበኝነት ማለት በቀላል አገላለጽ ሀገርን መውደድ እና ለሀገር ደህንነት እና ክብር መጨነቅ ነው። በድሮ ዘመን አባቶቻችን እና እናቶቻችን አርበኛ የሚባሉት የሀገራቸውን ዳር ድንበር ለማስከበር...

ልጆች እና ቋንቋ

የልጆች የቋንቋ እድገት እና ትምህርት ለአጠቃላይ ስብዕና ግንባታ እንዲሁም ለወደፊት የትምህርት ስኬታቸው ወሳኝ መሠረት ነው። ቋንቋ መረጃን ለመለዋወጥ ብቻ ሳይሆን ለማሰብ፣ ዓለምን ለመረዳት እና...

ትራፊክ ምንድን ነው?

ለጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ስትሄዱ እንዲሁም ወደ ቤት ስትመለሱ የትራፊክ ሕግን ተከትላችሁ ነው አይደል? ለመሆኑ ትራፊክ ምን ማለት ነው? ትራፊክ ማለት በመንገድ...

“እስኪ በሽማግሌ እንየው”

በዘመናዊው ዓለም ሁለት ሰዎች ወይም ተቋማት አለመግባባት ሲፈጠርባቸው የመጀመሪያ ምርጫቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ማምራት እና የፍርድ ቤት ደጃፍ ላይ መገኘት ነው። በዚህም የተነሳ የዘመናችን...

ውቂያኖሶች

ሰላም ልጆች! ዛሬ ደግሞ እጅግ በጣም ሰፊና አስገራሚ ወደሆነው የውቂያኖሶች ዓለም ይዘናችሁ እንጓዛለን። የውቅያኖሶች ዓለም እኛ ከምንኖርበት የየብስ ክፍል በብዙ እጥፍ የሚሰፋ እና እጅግ አስገራሚ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img