ለልጆች

ታላላቆችን ማክበር

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ለመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ እና የተሻለ ውጤት እንደምታመጡም ተስፋ እናደርጋለን:: ልጆች፣ የሕጻናት አዕምሮ የአየውንና የሰማውን እየመዘገበ...

ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ

በ1928 ዓ.ም በጅጅጋ ከተማ የተወለዱት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካገኙ በኋላ በአሜሪካ ሀገር ከሚገኘው ጆን ሆብኪንስ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል። ከሀገረ...

ወላጆች ልጆችን እንዴት ከጥቃት ይጠብቁ

ልጆች እና ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ፡፡ ልጆች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት እየተባባሰ መጥቷል። ነገሩን የበለጠ አሳሳቢ የሚያደርገው ደግሞ አብዛኛው ጥቃት የሚፈፀመው በቅርብ ሰዎች (ጎረቤት፣ ዘመድ፣ እንጀራ...

ለፈተና ዝግጅት

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? በቅርቡ የመጀመሪያውን ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ትወስዳላችሁ አይደል? ለፈተናው ዝግጅት ይረዷችሁ ዘንድ አንዳንድ ነጥቦችን እናጋራችሁ:: ልጆችዬ! የመጀመሪያው የጥናት ስልት ለመረዳትም ሆነ ለማስታወስ...

የግብጽ ፒራሚዶች

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ወቅቱ የተለያዩ ወረርሽኞች የተከሰቱበት በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባችኋል፤ ልጆች በአፍሪካ የሚገኘውን ከዓለም ድንቅ ጥንታዊ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነውን የጊዛ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img