ለልጆች

የክረምት ጥንቃቄ

ውድ ልጆች፣ እንኳን ለክረምት ወራት ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ! ክረምት ከጓደኞቻችሁ ጋር የምትጫወቱበት፣ የምታርፉበት እና የምትደሰቱበት ልዩ ወቅት ቢሆንም ከከባድ ዝናብ ጋር ተያይዞ የሚመጡ እና...

ማዘር ቴሬዛ

ማዘር ቴሬዛ ለዓለም ሁሉ የፍቅር፣ የደግነት እና የርህራሄ ትልቅ ተምሳሌት የሆኑ ታላቅ ሴት ነበሩ። እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1910 በአልባኒያ ሀገር ተወለዱ፡፡ ወላጆቻቸው ያወጡላቸው የልጅነት...

አስተማሪ ጨዋታዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ? የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል፤ መጭው የክረምት ጊዜ እየተማራችሁ የምትጫወቱበት እና የምታርፉበት ነው፤ ስለሆነም ስለጨዋታ የተወሰነ እንበላችሁ፡፡ የመደበኛው የትምህርት ጊዜ አልቆ...

የፈተና ዝግጅት

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? አሁን ያለንበት ወቅት የዓመቱ ማጠናቀቂያ የፈተና ወቅት ነው፤ ልጆች ፈተና ማለት የተማርነውን ነገር ምን ያህል እንዳወቅን ለራሳችን እና ለአስተማሪዎቻችን የምናሳይበት ልዩ...

አቅዶ ማጥናት

ውድ ልጆች፤ በትምህርት ቤት ሁልጊዜ ጎበዝ መሆን እና ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ትፈልጋላችሁ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ ይህንን ምኞታችሁን እውን የሚያደርግ አንድ በጣም ጠቃሚ ዘዴ አለ።...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img