ለልጆች

የቤተ ዕምነት ትምህርት በክረምት

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ክረምቱስ እንዴት ነው? የረፍት ጊዜያችሁን በተለያዩ ጠቃሚ ጉዳዮች እያሳለፋችሁ እንደሆነ እምነታችን ነው፡፡ ልጆች የረፍት ጊዜያችሁን እንደየ ኃይማኖታችሁ ወደ ቤተ ዕምነቶች እየሄዳችሁ...

የልጆች አስተዳደግ በጃፓኖች

ልጆች የሚያድጉበት እና የሚቀረፁበት መንገድ አዋቂ ሆነው ከሰው ጋር በሚኖራቸውን ግንኙነት፣  የትዳር ህይወት፣ ስኬት፣ በራስ መተማመን ላይ ትልቅ ሚና አለው:: በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ ጃፓናዊያን...

ድብብቆሽ  ለልጆች አዕምሯዊ እድገት

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ልጆች የክረምቱን የእረፍት ጊዜ እያሳለፋችሁባቸው ካሉት የጨዋታ አይነቶች በተለይም ስለ ድብብቆሽ  ጠቀሜታ እንንገራችሁ፡፡ ጨዋታ በልጆች ሕይወት ውስጥ ብዙ ፍላጎቶችን ያሟላል፡፡ ከብዙ በጥቂቱ...

ዘንገና

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ክረምቱስ እንዴት ነው? ጊዜያችሁን ከጨዋታ ባሻገር በክረምት ትምህርት፣ ስፖርት ስልጠናዎች፣ በንባብ እና በሌሎች ጠቃሚ ነገሮች እያሳለፋችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ልጆች የዘንገና ሐይቅን...

ጨዋታ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ክረምቱስ እንዴት ነው? ጊዜያችሁን በጨዋታ እና ትህርታዊ በሆኑ ነገሮች እያሳለፋችሁ ነው? ልጆች ስለጨዋታ እና ዐይነቶቹ ልንነግራችሁ ወደናል፡፡ ልጆችዬ፣ ከሕፃናት መብቶች ቀዳሚው በቂ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img