ለልጆች

ልጆችና ባሕል

ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉ ጥንታውያንና ባለጸጋ ባሕል ካላቸው ሀገራት አንዷ ስትሆን ይህ ባሕል ለልጆች የሚሰጠው ትምህርት እጅግ የላቀ ነው። ባሕል ማለት የአንድ ማህበረሰብ መታወቂያ...

የሀገር ፍቅር

እንዴት ናችሁ ልጆች? ልጆች ሀገራችሁን ትወዳላችሁ አይደል? ለመሆኑ የሀገር ፍቅር ምን ማለት ነው? የሀገር ፍቅር  ከቃላት በላይ የሆነ ጥልቅ እና ሕያው ስሜት ሲሆን ትርጉሙም...

የከዋክብት ንግሥት

ከብዙ ዓመታት በፊት፣ ካትሪን የምትባል አንዲት ትንሽ ልጅ ነበረች። ካትሪን ቁጥሮችን በጣም ትወድ ነበር። ደረጃ ስትወጣ ደረጃዎቹን ትቆጥራለች፣ ወደ ገበያ ስትሄድ መንገዱን ትቆጥራለች፣ ማታ...

የትራፊክ ደህንነት

የልጆች የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤ የትምህርት ብቻ ሳይሆን የህይወት መትረፍ ጉዳይ ነው። ህጻናት እንደ አዋቂዎች የርቀትና የፍጥነት መጠንን የመገመት ብቃት ስለሌላቸው በመንገድ ላይ ለሚፈጠሩ አደጋዎች...

የዓድዋ ድል

ልጆች አንዴት ናችሁ? ልጆች ስለአድዋ ድል ምን ታውቃላችሁ? ከብዙ ዓመታት በፊት፣ በ1888 ዓ.ም.፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ እና አስደናቂ ታሪክ ተፈጸመ። ይህ ታሪክ የአድዋ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img