ለልጆች

ድብብቆሽ  ለልጆች አዕምሯዊ እድገት

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ልጆች የክረምቱን የእረፍት ጊዜ እያሳለፋችሁባቸው ካሉት የጨዋታ አይነቶች በተለይም ስለ ድብብቆሽ  ጠቀሜታ እንንገራችሁ፡፡ ጨዋታ በልጆች ሕይወት ውስጥ ብዙ ፍላጎቶችን ያሟላል፡፡ ከብዙ በጥቂቱ...

ዘንገና

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? ክረምቱስ እንዴት ነው? ጊዜያችሁን ከጨዋታ ባሻገር በክረምት ትምህርት፣ ስፖርት ስልጠናዎች፣ በንባብ እና በሌሎች ጠቃሚ ነገሮች እያሳለፋችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ልጆች የዘንገና ሐይቅን...

ጨዋታ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ክረምቱስ እንዴት ነው? ጊዜያችሁን በጨዋታ እና ትህርታዊ በሆኑ ነገሮች እያሳለፋችሁ ነው? ልጆች ስለጨዋታ እና ዐይነቶቹ ልንነግራችሁ ወደናል፡፡ ልጆችዬ፣ ከሕፃናት መብቶች ቀዳሚው በቂ...

በአሜሪካ፡- የልጆች የእረፍት ጊዜ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? አሁን ላይ ከአፀደ ሕፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለእረፍት የተዘጉበት ወቅት ነው፡፡ ይህን ታሳቢ በማድረግ በውጪ ሀገራት ልጆች...

ክረምት እና ልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? አሁን ላይ ከአፀደ ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለእረፍት የተዘጉበት ወቅት ነው፡፡ ታዲያ ይህንን ከሁለት ወር ያላነሰ የእረፍት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img