መውጫ መንገድ

የማህበራዊ ሚዲያ ሚሊየነሮች ሚስጥር

ዩቱዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ/ትዊተር፣ ስናፕቻት፣ ቲክቶክ፣ ትዊች፣ ኪክ እና ፒንተረስት ገንዘብ መስራት የሚያስችሉ የማህበራዊ ሚዲያ   መድረኮች ናቸው፡፡ ይህ ዘመን ከመቼውም በላይ ገንዘብ በማህበራዊ ሚዲያ የመስሪያ...

መግባባት ላይ ለመድረስ…

“አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” ይሉት በሳል ሃገርኛ አባባል አለን። እንደነገሩ የተከናወነ ተግባር፣ መሰረት የሌለው፣ ከተወሰነ ቆይታ በኋላ የሚፈርስ፣ የፀና ስምምነት ላይ ያልተደረሰበት፣ እንደነገሩ ለጊዚያዊ...

የለውጥ መሪ

አመለካከት ሁሉንም ነገር ነው። በህይወታችን የምናተርፈው ደስታ፣ የምናገኘው ውጤት ሁሉ ስለወደፊቱ ባለን አመለካከት ይወሰናል። በኑሯችን ውስጥ ለውጥ የምንፈልግ ብንሆንም፥ ይህን ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ትክክለኛ አመለካከቶችን...

“እንደ ሰው እንሁን”

የምኖርበት ግቢ ውስጥ ሁለት የአራት እና የሦስት ዓመት ሕጻናት ሴት ልጆች አሉ። አብረው ሲጫዎቱ፣ ሲሳሳቁ፣ በአሻንጉሊት እና እቃቃ ጨዋታ ድክም ብሏቸው ወደ ቤታቸው ገብተው...

አጣብቂኝ

የዓለም ለውጥ አምጪ ሰዎችን ታሪክ ለሚያነብ ሰው የተለወጡት በአጣብቂኝ ውስጥ በማለፋቸው ነበር። ምርጫ መኖሩ ለመለወጥ ጥሩ ቢሆንም እንኳን ምርጫዎች የሰው ልጆችን ባሉበት ወይም ወደ ኋላ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img