መውጫ መንገድ

መረጃ ዱሮ እና ዘንድሮ

“እረኛ ምን ይላል? በል!” “ኧረ ምንም አይል ጌታየ!” “እህ! ወስላታ! እሰማለሁኮ! ይልቅስ ንገረኝ!” “ኧረ ምንም አልሰማሁ ጌታየ!” “ንገረኝ! የማልሰማ መሰለህ! ይህ፤ አህያ መጣች ተጭና ቁልቋል የሚለው እንዴት ነው?” “ኧረ...

  ይሉኝታን በልኩ

ይሉኝታ የሚለው ቃል በአማርኛ ፍችው “እንዲህ ይሉኛል! ብሎ ማሰብ፤ ትዝብትን፣ ሃሜትን እንዲሁም ነቀፌታን መፍራት” ማለት ነው። ይሉኝታ በዓለም አቀፍ የስነ-ማህበራዊ ሳይንስ ውስጥ ደግሞ “Politeness,...

  የቴክኖሎጂ ሁለት ገፅታ

ቴክኖሎጂ የቴክኒክ፣የክህሎትና አሠራር ዘዴዎች ስብስብ የሆኑ ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን፣ የሳይንሳዊ ምርምሮችን ዓላማ ማስፈጸም የሚያስችል መሣሪያ ነው። የሰው ልጅ መጀመሪያ እንጨቶችን ተጠቅሞ በማፋጨት እሳት ማግኘት ቻለ።...

   የቁማር ሱስ

የሰው ልጅ ወደዚች ዓለም ሲቀላቀል ምንም አይነት ሃብት እና ንብረት ይዞ አይደለም። ባዶ እጁን ከተፈጠረ በኋላ ግን አንዱ ባለፀጋ ሌላው ድሃ ሆኖ ህይወት ይቀጥላል።...

ውጥረት

ውጥረት እና ጭንቀት በመሠረታቸውም ሆነ፤ በሚያስከትሉት ጉዳት እና መፍትሄያቸው የተለያዩ ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ ግን ለውጥረት የተጋለጠ አንድ ሰው “ምን ሆነህ ነው?” ተብሎ ቢጠየቅ ምላሹ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img