ሽርሽር

ማሩከስ

በሰሜን አፍሪካ በማግሬብ ክልል ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን በሜዲትራኒያን ባሕር እና በምዕራብ የአትላንቲክ ውቅያኖስ የባህር ዳርቻዎች እንዲሁም  በምስራቅ ከአልጄሪያ ጋር የመሬት ድንበሮችን ትዋሰናለች፤...

“የወርቅ ከተማ”

ዱባይ ከየተባበሩት የአረብ ኢምሬት ግዛቶች አንዷ ከተማ ናት። የሕዝብ ቁጥሯ ሁለት ነጥብ አንድ ሚሊዮን አካባቢ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 17 ከመቶ ብቻ የሀገሪቷ ዜጎች ናቸው።...

ጥንታዊቷ ውብ ከተማ

በባልካን ባህረ ገብ መሬት ደቡባዊ ጫፍ ላይ የምትገኘው ግሪክ በሰሜን ምዕራብ ከአልባኒያ፣ በሰሜን ከመቄዶንያ እና ቡልጋሪያ፣ በምሥራቅ ከቱርክ ጋር ድንበር ትጋራለች። 131 ሺህ 957...

ባሐራት

በዓለማችን በሕዝብ ብዛት አንደኛ፣ በቆዳ ስፋቷ ደግሞ ሰባተኛ የሆነችውን ሕንድ  በሽርሽራችን ልናስጎበኛችሁ ወደናል! የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ስትሆን ትልቋ የንግድ እና የሌሎች እንቅስቃሴዎች...

የአንበሶች ሀገር

ወደ ደቡብ ምስራቅ እስያ ሽርሽር ልንወስዳችሁ ነው:: የአንበሶች ከተማ የሚል ትርጉም አላት፤ ከተማ እና ሀገርነቷን አንድ ላይ ይዛለች፤ ይህ ማለት በእንግሊዝኛው ሲቲ ስቴት ብለው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img