ሽርሽር

በዳመና ላይ የተንጠለጠለዉ  ከተማ

በደቡብ አሜሪካ የፔሩ ተራሮች ሰንሰለት መካከል በታላቁ የአንዴስ ተራራ ጫፍ ላይ አንድ እጅግ አስገራሚና አስደናቂ ከተማ ይገኛል። ይህ ከተማ ማቹ ፒቹ (Machu Picchu) ይባላል።...

የአረንጓዴዉ ሳንባ ምድር

የቤልጂየማውያንን ለምለሟን ኮንጎ በቅኝ ግዛት የመያዝ ፍላጎት ያነሳሳው ሄነሪ ሞርተን ስታንሌይ የተባለ አንድ ግለሰብ ነበር። እ ኤ አ በ1869 ዓ.ም በኮንጎ ጫካዎች ገብቶ የጠፋውን...

ከቀያይ ዓለቶች የተወለደችው የጥንቱ ዓለም ድንቅ ከተማ

በዮርዳኖስ በረሃማ ተራሮች መካከል በነፋስና በዝናብ የተገረፉ ቀይ ዓለቶች አንድ ታላቅ ምስጢር ይዘዋል። ይህ ምስጢር ለዘመናት ከአውሮፓውያንና ከዘመናዊው ዓለም ተሰውሮ የቆየው በዓለም ላይ ካሉ...

ታሪክ መስካሪዎቹ የዓድዋ ተራሮች

አድዋ ከጦርነቱ በፊትም ቢሆን  የታሪክና የስልጣኔ ማዕከል ናት። አድዋ በጥንት ጊዜ ከአክሱም ወደ ቀይ ባሕር በሚወስደው የንግድ መስመር ላይ የምትገኝ ወሳኝ የንግድ ማዕከል ነበረች።...

አማላይዋ ከተማ – ፓሪስ

ፓሪስ በዓለም ውቧ ከተማ ናት፤ “የብርሃን ከተማ” በመባል የሚታወቀው ዝናዋም ዓመቱን ሙሉ ቱሪስቶችን ይስባል። በፈረንሳይ ዋና ከተማ ውስጥ የሚታዩ እና የሚደረጉ ነገሮች እጅግ ብዙ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img