ልዩ ልዩ

ዓድዋ – የጥቁር ሕዝብ ድል

ኢትዮጵያ ከጣሊያን የተሰነዘረባትን ጦርነት በመመከት በድል የተወጣችው ከዛሬ 129 ዓመት በፊት በ1888 ዓ.ም ነው፡፡ የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 የጣሊያንኛ እና የአማርኛ ትርጓሜ መለያየት ደግሞ የጦርነቱ...

የፍርሃት መንታ ገጾች

ፍርሃት ወዳጃችንም፤ ባላንጣችንም ነው። ህይወታችንን ከአደጋ ሊያተርፍልን ከህልማችንም ሊነጥለን ይችላል። አንዲትን ኪሳራን የምትፈራ ነጋዴ አስቧት፤ በመፍራቷ በጥንቃቄ ስታቅድ፣ በርትታ ስትሰራ እንዲሁም ከእርሷ የተሻሉ ሰዎችን...

የሐቀኞች ሀገር

ከ1896  እስከ 1960 እ.አ.አ ድረስ ለ65 ዓመታት በፈረንሳይ ቅኝግዛት ሥር ስትማቅቅ የኖረች ሀገር ናት:: ፈረንሳውያኑም “የፈረንሳይ የላይኛው ቮልታ” እያሉ ነበር የሚጠሯት፤ በሀገሪቱ ውስጥ የሚፈሱትን...

ከስህተት የመማር ጥቅም

በሀገራችን በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረው ኢትዮጵያዊ ቅዱስ ያሬድ ወድቆ የመነሳት፣ የመጽናት እና የማደግ ተምሳሌት ነው። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ስሕተት ብርቅ አይደለም። ከመጀመሪያው...

የአንባቢዎች ምድር

የአህጉሩ ዋና የመሬት አካል ባትሆንም እንደ አውሮፓውዊት ሀገር ትቆጠራለች። በሰሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ እና በአርክቲክ ውቅያኖስ መካከል እና በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ መካከል ያለች ትንሽ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img