ልዩ ልዩ

የማርካን ማራኪ ተሰጥኦዎች

እንዴት ሰነበታችሁ ልጆች?ትምህርታችሁንስ በአግባቡ እየተከታተላችሁ ነው? መልካም! በዚህ ሳምንት በባሕር ዳር ከተማ በአየለች ደገፉ መታሰቢያ ትምህርት ቤት (ADMA) ከሚማሩት የአራተኛ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ አንዷ...

ልማድ

ጀምስ ክሌር የልማድን ጉልበት በሚያትትበት መጽሐፉ 40 በመቶው  የሰው ልጅ የቀን ከቀን ውሎ በልምድ የሚደረግ ነው ይላል። ልማድንም ሲተረጉመው በዕለት ውሏችን የምንከውናቸው ውሳኔዎች ድምር...

“የእኔም ድምጽ በሬዲዮ ቢሰማ እል ነበር”

ጀማሪው ጋዜጠኛ በሬዲዮ ሞገድ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጹ ሊሰማ ነው:: ስለሆነም ለአሳዳጊ እናቱ ደውሎ እንድታደምጠው ይነግራታል:: በሬዲዮ ሞገድ መረጃውን አቅርቦ ጨረሰ፤ በድምጹ እና በአቀረበው መረጃ...

ጄኔቫ

ባህር ማዶ ሻገር እንበል፤ ወደ አንዷ ካንቶን ምድር፤ ወደ ተወዳጇ ውብ አውሮፓዊት ሀገር ስዊዘርላንድ።  ካንቶን በኢትዮጵያ ክልል እንደምንለው ነው። በስዊዘርላንድ 26 ካንቶኖች አሉ። ከእነዚህም...

ጳውሎስ ኞኞ

በጋዜጠኝነት እና በይበልጥም ደግሞ በደራሲነት ሙያ ተሰማርተው ትልልቅ ሥራዎችን አበርክተው ካለፉ ታዋቂ ዜጎች አንዱ ነው -ጳውሎስ ኞኞ::አንጋፋው ጋዜጠኛ፣ ደራሲ እና የታሪክ ተመራማሪ ጳውሎስ ኞኞ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img