ልዩ ልዩ

ልጆች  እና የረፍት ጊዜያቸው

ልጆችዬ ሰላም ናችሁ? ትምህርትስ እንዴት ነው? እንዴትስ ይዟችኋል? የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ፈተና ጀምሯል፤ የፈተና ዝግጅትስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነው አይደል? መልካም ልጆች! ከፈተና በኋላ...

ውጥረት

ውጥረት እና ጭንቀት በመሠረታቸውም ሆነ፤ በሚያስከትሉት ጉዳት እና መፍትሄያቸው የተለያዩ ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ ግን ለውጥረት የተጋለጠ አንድ ሰው “ምን ሆነህ ነው?” ተብሎ ቢጠየቅ ምላሹ...

ፋሲል ግቢ

በታሪካዊቷ ጎንደር፣ በአስደማሚው የፋሲለደስ ግቢ እየተንሸራሸርን አብረን እንድንቆይ በአክብሮት ጋበዝኳችሁ። ጎንደር የተቆረቆረችው በ17ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ እንደነበር ይነገራል። በንጉሠ ነገሥት ፋሲለደስ የተቆረቆረችው ዉቢቷ...

የወላጅ እገዛ- ለልጆች

ልጆችዬ እንደምን ሠነበታችሁ? ሣምንቱስ እንዴት አለፈ? መልካም ልጆችዬ በዚህ ወቅት ትምህርት ከተጀመረ ወራቶች እየተቆጠሩ መሆኑ ይታውቃል፤ ታዲያ እናንተም በየቀኑ የሚሠጣችሁን ትምህርት በአግባቡ በመከታተል በፕሮግራም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img